Ted mobile and software tricks
ted mobile and software tricks
https://t.me/Tedaly
የፌስቡክ አካውንታችን ሌላ ሰው ሲጠቀም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ሞባይችሁ ላይ እንዲደርሳችሁ ይፈልጋሉ?
እንግደውስ ይህን ይከተሉ።
1.የፌስቡክ አካውንችሁ ውስጥ በተለመደው ሁኔታ ከገቡ በኋላ ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ ይጫናሉ ሴቲንግ የሚለው ቦታ እንደ ምትጠቀሙት ብሮዘራችሁ ሰለሚለያይ ፈልጉት
2. በመቀጠልም ከሚመጡት አማራጮች ሴኪዩሪቲ
ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ እንመርጣለን ከዚህ በኋላ ሎግ ኢን አለርት የሚለውን አማራጭ እንጫናለን።
3. ከዚህ በኋላም ከተቀመጡት ሶስት አማራጮች ውስጥ ቴክስት ሜሴጅ የሚለው አማራጭን በመጫን የሞባይል ቁጥሮን ያስገባሉ፡፡
4. በመቀጠልም ሴቭ የሚለውን ቁልፍ ሲጫኑ ወደ ሞባይሎ የማረጋገጫ ኮድ ይልክሎታል ይህ ኮድ ሞባይሉ የእርሶ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚላክ ሲሆን ያንን ኮድ ኮምፒተሩ ላይ በተቀመጠው ክፍት ቦታ በማስገባት ሴቭ ማለት በመጨረሻም ቁጥሮ የገባበትን ምርጫ በመጫን ሴቭ ቼንጅስ የሚለውን ስትጫኑ አክቲቭ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ
ይሄን እስቴፕ ተጠቅመን ቤርፊኬሽን አክቲብ ከማድረጋችን በፊት ማወቅ ያለብን
# ምንሞላው ስልክ ቁጥር የራሳችን ሁሌም ከኛጋር የሆነ መሆን አለበት አለበለዚያ ፌስቡካችን ሌላ ስልክ ላይ ወይም ኮምፒውተር ላይ መጠቀም ብንፈልግ በዚያ ስልክ ሚላክልንን ቁጥር ካላስገባን መቸውም መጠቀም አንችልም
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የሚያግዙ የሞባይል መተግበሪያዎች አገልግሎት ላይ ዋሉ
************
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የሚያግዙ ሁለት የሞባይል መተግበሪያዎች (አፕሊኬሽኖች) አገልግሎት ላይ መዋላቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሞባይል መተግበሪያዎቹ የመጀመሪያው የጤና ባሞያዎችን ዕውቀት ለማሳደግ የሚያስችል ሲሆን፣ ሌላው ኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸውን ሰዎች መለየት የሚያስችል ነው ተብሏል።
መተግበሪያዎቹን የሚቀጥሉት ማስፈንጠሪያዎችን በመንካት አውርዶ መጠቀም ይቻላል።
https://play.google.com/store/apps/details…
https://debo.ephi.gov.et
ሞባይል ካርድ እንዳንበላ ማድረግ ስላለብን ነገር እናያለን:: በቅድሚያ እስቲ ቴሌግራም አውቶ ዳውን ሎድ እያደረገ ስለተቸገሩ
የቴሌግራም ፕሮፍይል ይንኩ👉 ሴቲንግ ይንኩ👉ዳታ ኤንድ ስቶሬጅ 👉አውቶ ዳውንሎድ የሚል ማጥፍት ወይም ዌን ዩዚንግ ሞባይል ደታ ወይም ሙዚቃ ቪዲዮ የሚሉትን ማጥፍት ነው ተገላገልን ማለት ነው:: 😬😬😬😬🤫🤫🤫
በመቀጠል የማንኛውም ስልክ ከ አይፎን በስተቀር ዳታ ፍፁም እንዳይቆጥር ለማድረግ የምንችልበት ዘዴ እናያለን ዝግጁ ናችሁ??????????????????
ስልካችንን ሴቲንግ እንነካለን 👉አባውት 👉 ቢዩልድ ነበር👉4 ጊዜ እንመታለን 👉 ናው ዴቨሎፐር ኦን ይለናል👉ባክ እንነካለን 👉ዴቨሎፐር ውስጥ እንገባለን ፍፁም ወደሌላ እንዳይገቡ ወደታች ስናደርገው🤚 ባክግራውንድ ፕሮሰስስ የሚል ይኖረናል👉 እስታንዳርድ ላይ ነው ያለው 🙌ይህ ማለት በጀርባው ቢያንስ 10 አፕልኬሽን ይሰራል ማለት ነው ዳታ እስትሪክት ማድረግ አያድነውም ይህም ማለት ባክግራውንድ ሚለውን ስንነካው ኖ ባክግራውንድን እንመርጣለን እበቃ እስቲ ዳታዎን አብርተው ይደሩ በርግጠኝነት አዳር በርቶ 0.5 ሳንቲም ቢበላ ነው ::💪💪💪💪💪
ማሳሰቢያ ስልኩ በርቶ ሲጠፍ ደግመን መንካት አለብን ወደ ፍብሪካው ሲመለስ ወደ እስታንዳርድ ይመለሳል
🌟🌟❗️❗️በስማርት ሞባይል ውስጥ ቫይረስ እንዳለ የሚያሳያቸው ምልክቶች❗️❗️🌟🌟
How Do I Know If My Phone Has a Virus?
ይህንን መረጃ ለጓደኛ ወዳጅዎና ዘመድዎ እንዲደርሳቸው 👉Share,👍like,Comment ማድረግዎን አይርሱ
👉❗️1.ኢንተርኔት በሚከፈትበት ጊዜ የተሞላውን ካርድ ወይም የዳታ መጠን በቶሎ ይጨርሳል Data usage increases with no logical explanation. If your mobile bill shows much more data use than usual, and you’re using your phone as you normally do, a virus is likely the reason.
👉❗️2 .የሞባይል ስልኩ የተቸ ክፍል እና ሲስተሙ እንደልብ አይታዘዝም Your phone touch Freeze regularly and system hangs a lot
👉❗️3.በሞባይል ስልኩ ላይ የሚገኙት አፕሊኬሽኖች አይከፍቱም በተጨማሪም በራሳቸው ግዜ ይጠፋሉ Your phone crashes regularly. If it happens once and thereቴ are no other symptoms, a virus may not be the issue. But if it starts happening frequently, a virus is likely the cause.
👉❗️4.የተለያየ አይነት ማስታወቂያዎች በተደጋጋሚ ግዜ ይመጣሉ You get more pop-up ads than usual. A virus can cause pop-up ads to become even more common and annoying.
👉❗️5.ሞባይሉ በራሱ ጊዜ ወደ ተለያየ ቦታ ሜሴጅ ይልካል ፣ይደውላል በተጨማሪም ኢንተርኔት ይከፍታል You get additional texting charges on your bill. Some malware sends text messages to premium numbers, driving up your charges.
👉❗️6. በሞባይል ስልኩ ላይ የመሞቅ ስሜት ይመጣል. Your phone becomes unusually hot most of the time
👉❗️7. በትሪ በቶሎ ይጨርሳል Your battery drains much faster than usual. If you’re using your phone as you normally do, but you run out of juice more quickly, that’s another likely sign.
👉❗️8. በራሱ ጊዜ አፕሊኬሽኖች እንዲጭኑ ያዛል ፣ራሱም ይጭናል You have apps on your phone that you didn’t download. Check your app list to see if there are any there that you don’t recognize.
👉❗️9.የሞባይሉ ስቶሬጅ ባዶ ሆኖ ፎቶ ማንሳት ፋይሎችን ማስቀመጥ ወይም መላላክ እንዳይችል ያደርጋል. Your phone storage gets low
15/11/2019
ted mobile and software tricks
ማወቅ መልካም ነዉ ያወቁትን............
ted mobile and software tricks ማወቅ መልካም ነዉ ያወቁትን............
03/11/2019
Click here to claim your Sponsored Listing.
20/11/2019
05/11/2019