Go Singer Efi
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Go Singer Efi, Singer, http://www. fb. com/gosingerefi. com, Addis Ababa.
18/08/2026
ቁ-1 ቃ/ሕ/ቤ/ያን የህንፃ ግንባታ ብር ገቢ አድርጓል።
#የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን ።''(መ.ነህምያ 2:20 )
(ዘኍልቁ 6)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
------------
የገሊላ ከተማ ቁ-1 ቃ/ሕ/ቤ/ያን የህንፃ ግንባታ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የህንፃ ማሰሪያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕሳብ ቁጥር፦
#1000439444154
#ሼር #በማድረግ #እንዲታደርሱ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን !
18/08/2026
# ከነባለበቱ
ቁ-1 ቃ/ሕ/ቤ/ያን የህንፃ ግንባታ #እንድፋጠን 1200 ብር ( አንድ ሺ ሁለት መቶ ብር) ገቢ አድርጓል።
#የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን ።''(መ.ነህምያ 2:20 )
(ዘኍልቁ 6)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
------------
የገሊላ ከተማ ቁ-1 ቃ/ሕ/ቤ/ያን የህንፃ ግንባታ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የህንፃ ማሰሪያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕሳብ ቁጥር፦
#1000439444154
#ሼር #በማድረግ #እንዲታደርሱ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን
15/08/2026
#
🐍🐍🐍🐍🐍🐍
ምሳሌ 23:29-36
²⁹ ዋይታ ለማን ነው? ኀዘን ለማን ነው? ጠብ ለማን ነው? ጩኸት ለማን ነው? ያለ ምክንያት መቍሰል ለማን ነው? የዓይን ቅላት ለማን ነው?
³⁰ የወይን ጠጅ በመጠጣት ለሚዘገዩ አይደለምን? የተደባለቀ የወይንን ጠጅ ይፈትኑ ዘንድ ለሚከተሉ አይደለምን?
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት በቀላ ጊዜ፥ መልኩም በብርሌ ባንጸባረቀ ጊዜ፥ እየጣፈጠም በገባ ጊዜ።
³² በኋላ እንደ እባብ ይነድፋል፥ እንደ እፉኝትም መርዙን ያፈስሳል።
³³ ዓይኖችህ ጋለሞታዎችን ያያሉ፥ ልብህም ጠማማ ነገርን ይናገራል።
³⁴ በባሕር ውስጥ እንደ ተኛ ትሆናለህ፥ በደቀልም ላይ እንደ ተኛ።
³⁵ መቱኝ፥ ያውም አልተሰማኝም፤ ጐሰሙኝ፥ አላወቅሁምም። መቼ እነሣለሁ? ደግሞ ጨምሬ እሻታለሁ ትላለህ። ይህ ክፍል እንደምያስረዳዉ
ከልክ ያለፈ የስካርና የወይን ጠጅ መጠጥ የሚያስከትለውን መንፈሳዊ፣ ሥነ-ልቦናዊ፣ ማኅበራዊና አካላዊ ጉዳት በሚያራቅቅና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚያስረዳ ትምህርት ነው።
ይዘቱን በዝርዝር ስንመለከተው፡
ቁጥር 29 — የስካር ውጤቶች (በጥያቄ የቀረቡ ምልክቶች)፦
ጸሐፊው ስድስት አሉታዊ ነገሮችን ይጠይቃል፡ ዋይታ (ኃዘን/ለቅሶ)፣ ሕመም፣ ጠብ (አለመግባባት)፣ ጩኸት (ብጥብጥ)፣ ያለ ምክንያት መቁሰል (በስካር ምክንያት የሚመጣ አካላዊ ጉዳት) እና የዓይን ቅላት (የአካል መደከምና መታወክ)። እነዚህ ሁሉ የስካር ቀጥተኛ ውጤቶች ናቸው።
ቁጥር 30 — ለጥያቄው የተሰጠ መልስ፦
እነዚህ ሁሉ መከራዎች የሚያገኙት በመጠጥ ቤት የሚዘገዩትን፣ የወይን ጠjጅ ለማጣጣምና አዲስ የተቀላቀለ መጠጥ ፍለጋ የሚባክኑትን (ሱሰኞችን) ነው።
ቁጥር 31j
መጠጥ ሲያዩት ያምራል፤ በብርሌ ሲያንጸባርቅና ሲጎነጩት ደስ ይላል። ጸሐፊው "ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት" ሲል የመጠጡን ውጫዊ አሳሳች ውበትና ጣዕም ተስበህ እንዳትወድቅ ያስጠነቅቃል።
ቁጥር 32 — የመጨረሻው መራራ ውጤት፦
በመጀመሪያ ደስ የሚልና የሚያታልል ቢሆንም፣ በመጨረሻ ግን "እንደ እባብ ይነድፋል፤ እንደ እፉኝትም መርዙን ያፈስሳል" በማለት አጥፊነቱን ከመርዘኛ እባብ ጋር ያነጻጽረዋል።
ቁጥር 33 — የአእምሮና የስነ-ምግባር መዛባት፦
ስካር የሰውን ልጅ የማሰብና የመግዛት አቅም ያሳጣዋል። አእምሮ ሲታወክ ዓይን ያልሆነ ነገር (ጋለሞታዎችን/ነውርን) ያያል፤ ልብና አንደበት ደግሞ የተዛባ፣ ያልተገባና ጠማማ ነገርን ይናገራሉ።
ጠቅላላ መልእክቱ፦
መጠጥ በመጀመሪያ ማራኪና ደስተኛ የሚያስመስል ቢሆንም፣ መጨረሻው ግን ጤናን የሚያሳጣ፣ ማኅበራዊ ግንኙነትን የሚያበላሽ፣ ለአካላዊ ጉዳት የሚያጋልጥና ስነ-ምግባርን የሚያሳጣ ስለሆነ መጠጥን የሚትጠጡ ሰዎች ከዛሬ ጀምራችሁ እንድታቆሙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችዋለን ።
13/08/2026
?
“(ኢየሱስ ክርስቶስን) ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፡፡” ዮሐ. 1:12 ከዚህ ጥቅስ እንደምንመለከተው ኢየሱስ ክርስቶስን መቀበል የሚለው ቃል
ከእግዚአብሔር ቃል ውስጥ የወጣ እንጂ ሰዎች የፈጠሩት አነጋገር አይደለም፡፡ ክርስቶስን መቀበል ሲባል በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን ግራ እንጋባለን፣ በህፃንነታችን ክርስትና የተነሣን ስለሆንን፤ እኔ ከህፃንነቴ ጀምሮ ክርስቲያን ነኝ፤ ክርስቶስን ተቀበል የምትሉኝ እንዴት ነው የሚል ጥያቄ በአእምሮአችን ይመጣል፡፡
?
ክርስትናም ሆነ ማንኛውም ዓይነት እምነት አንድ ሰው ካደገ በኋላ አመዛዝኖ የሚቀበለው እንጂ እንደ ቤትና ርስት በውርስ የምናገኘው ነገር አይደለም፡፡ አባትየው ዶክተር ስለሆነ ልጁም ዶክተር ሆኖ እንደማይወለድ ሁሉ፤ እናትና አባቶቻችን ክርስቲያኖች ስለሆኑ እኛም ክርስትናን ወርሰን መወለድ አንችልም፡፡ የእነርሱ እምነት ለእኛ መልካም አርአያ ሆኖልናል፡፡ በፊሪሃ እግዚአብሔር እንድናድግ ሊረዳን ይችላል፡፡ነገር ግን አንድ ሰው የእግዚአብሔር ቃል በሚለው መሠረት ክርስቲያን መሆን የሚችለው፤
1. ኃጢአተኛ መሆኑን ሲገነዘብ፤ “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል” ሮሜ 323
2. ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኃጢአቱ ሲል እንደሞተ ሲያምን፤ “ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፡፡” ሮሜ 5:8
3. እስከ ዛሬ የሠራሁትን ኃጢአት ሁሉ ይቅር በለኝ ብሎ ከልብ ንሥሐ ሲገባ ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወቱ ጌታና አዳኝ አድርጎ ሲቀበል፡፡
እንግዲህ እግዚአብሔር ያለማወቅን ወራት አሳልፎ አሁን በየቦታቸው ንሥሐ ይገቡ ዘንድ ሰውን ሁሉ ያዛል፡፡” ሐዋ. 17:30
“የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻል፡፡” 1ዮሐ. 1:7
“እነሆ በልባችሁ ደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ በሩንም ቢከፍትልኝ ወደ
እርሱ እገባለሁ፡፡” ራእ. 3:20
ይህንን ተገንዘበው ከዚህ በፊት ክርስቶስን ለመቀበል ውሳኔ አላደረጉ እንደሆን
ይህንን አጭር ጸሎት ከልብ ይጸልዩ”፡፡
“ጌታ ሆይ፤ ኃጢያተኛ እንደሆንኩኝ አውቃለሁ፡፡ የክርስትናን እምነት በውርስ ማግኘት እንደማይቻልም ተረድቻለሁ፡፡ ከተወለድኩ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የሠራሁትን ኃጢአት ሁሉ ይቅር በለኝ፡፡ ለእኔ ስትል ባፈሰስከው ደም እጠበኝ፡፡ ወደ ልቤ እንድትገባ የልቤን በር እከፍትልሃሁ፡፡ ና ወደ ልቤ ግባ፤ የሕይወቴም አዳኝና ጌታ ሁን፡፡ስለሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ አሜን”
?
መቀበል የሚለው ቃል አንድ የተሰጠ ነገር መኖሩን ያመለክታል፡፡ ሰጭ ከሌለ ተቀባይም ሊኖር አይችልም፡፡ ክርስቶስን መቀበል ስንልም ኢየሱስ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር አብ ለዓለም ሁሉ የተሰጠ ስጦታ እንደሆነ ያሳያል፡፡ “በእርሱ (በኢየሱስ ክርስቶስ) የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን (ኢየሱስ ክርስቶስን) እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን (ሰዎችን) እንዲሁ ወዷልና፡፡” ዮሐ 3:16
ከዚህ ጥቅስ እንደምንመለከተው ኢየሱስ ክርስቶስ እንድንበት ዘንድ ለዓለም ሁሉ የተሰጠ የነጻ ስጦታ ነው፡፡
የእግዚአብሔር ቃል ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበሉ በሚልበት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ለኃጢአታችሁ መሥዋዕት ይሆን ዘንድ የተሠጣችሁን የዓለም መድኃኒት (መድኃኒዓለም) ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ልባችሁ ተቀበሉት ማለቱ ነው፡፡ አንድን መድኃኒት በእጃችን ይዘን ይህ መድኃኒት እንደሚፈውሰኝ አምናለሁ ብንል፤ በመጠጣት፤ በመዋጥ፤ ወይም በመርፌ ያንን መድ
13/08/2026
🛑ቁጥር 4 ✅አዲስ አልበም:-እግዚአብሔር እረድቶኝ 👉”ቤዛ” በሚል ርዕስ ቁጥር4 አልበሜን ጨርሼ ለመልቀቅ ቀናቶች ቀርተዋል
እሁድ በኢትዮዽያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦታዋ ይመረቃል በዚህ youtube channel ይጠብቁ‼️
👉 https://www.youtube.com/
ሰይጣን ልጠምዳችሁ
የዘረጋ ወጥመድ
በኢየሱስ ስም የተበጠሰ ይሁን
08/08/2026
03/08/2026
# # # ።
ከክፉም አድነን እንጂ፥
ወደ ፈተና አታግባን፤
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa