ChristwalkerAdonay
Welcome to our page, ኢየሱስ ጌታ ነው✝️
07/01/2026
👑የነገስታት ንጉሥ ኢየሱስ👑
መልካም የክርስቶስ ልደት መታሰብያ በዓል ይሁንላችሁ።
Merry Christmas✝️
በእርሱ መወለድ ለምናምን ለእኛም ከእግዚአብሔር መንፈስ ዳግመኛ መወለድ ሆኖልናል።
🗣 I prophesy/እናገራለሁ👇
👉ቀሪ ዘመናችሁ በክብሩ ደመና ውስጥ ይጥለቅለቅ።🔥
👉የምስጋና እና የብዙ ምስክርነት አመታት ይሁን።🔥
20/04/2025
መልካም ፋሲካ።
በሞተው ነገራችሁ ሁሉ ላይ ትንሳኤ ይሁን🔥
ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል።
“መርከቢቱም በሰባተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ሰባተኛው ቀን በአራራት ተራሮች ላይ ተቀመጠች።”
ዘፍ 8፥4
አሃሃሃ አምላኬ ወረደ✋
መንግስቱን በሀይል የሚገልጡ ይነሳሉ✋
በመካከላቸው አልፎ ሄደ✋
መስቀሉን ይዤ✋
ከአይምሮ በላይ ነው ፍቅርህ✋
በቤታችሁ ተአምራት ይሆናል✋
እወድሃለሁ ብዬ... ላንተ ብዘምር✋
ንጉስ ለወደደው እንዲህ ይደረግለታል✋
በ አንድ መንገድ መጥተው በ7 አቅጣጫ ይበታተናሉ✋
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Website
Address
Addis Ababa