Hermon Sound
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hermon Sound, Musician, AyerTena, Around Sami cafe, Addis Ababa.
13/07/2025
የተባረኩ ❤
29/06/2025
የአባቴ ድንቅ ልጆች 🙏
Prophet Eyu Chufa
12/06/2025
#አቤት የጌታ ምህረት 🙏
ተአምራዊ ከህንድ አውሮፕላን አደጋ የተረፈው ግለሰብ::
ከህንድ የአህመዳባድ አውሮፕላን አደጋ አንድ ሰው በህይወት ተገኝቷል! ፖሊስ መጀመሪያ ላይ ማንም አልተረፈም ቢልም፣
አሁን ይህን ተአምራዊ መትረፍ አረጋግጧል። ከተረፉት አንዱ እንግሊዛዊ ሲሆን፣ ከመስኮት ዘሎ ህይወቱን ማትረፉ ተዘግቧል።
የአይን እማኝ ምስክርነት: "አውሮፕላኑ ከመሬት ከተነሳ 30 ሰከንዶች በኋላ ከባድ ድምጽ ተሰማ፤ ከዚያም ተከሰከሰ፤ ሁሉም ነገር በከፍተኛ ፍጥነት ነው የሆነው" ሲል የተረፈው እንግሊዛዊ ገልጿል።
የሟቾች ቁጥር: እስካሁን 290 ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል፣ ከእነዚህም ውስጥ 204 አስከሬኖች ተገኝተዋል።
አውሮፕላኑ ሲከሰከስ በመሬት ላይ የነበሩ ሰዎችም አደጋው እንደደረሰባቸው ተጠቁሟል።
* የአውሮፕላኑ ተሳፋሪዎች
* 169 ህንዳውያን፣
* 53 እንግሊዛውያን፣
* 7 ፖርቱጋላውያን እና 1
* ካናዳዊን ያካተቱ ነበሩ።
አውሮፕላኑ የተከሰከሰው በሀኪሞች ማረፊያ ቤት ላይ ሲሆን፣ አንድ ልጅ ከሁለተኛ ፎቅ በመዝለል እንደተረፈ እናቱ መስክረዋል።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምላሽ: ማርኮ ሩቢዮ በደረሰው አሰቃቂ አደጋ ልባቸው መሰበሩን ገልጸው፣ ለሟች ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝተዋል።
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
10/06/2025
ብራዚላዊዉ የዌስታሃም ተጫዋች ሉቃስ ፓኩዬታ ከካቶሊክ ሐይማኖት ወደ ፕሮቴስታንት እምነት ሙሉ በሙሉ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጎ በመቀበል መሠረታዊ የሆነ የደህንነት ትምህርቱን በመጨረስ የውሃ ጥምቀት ወስዷል ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!
🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹
29/05/2025
እውነተኛ አምላክ ይለመልማል ለማለት ተገደድኩ 🥰
17/05/2025
እግዚአብሔር ሰው አለው 🙏🙏
አዲሱ የካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋብቻ በወንድ እና በሴት መካከል ብቻ መሆኑን ተናገሩ
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ አሥራ አራተኛ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ዋና አስተምህሮትን አርብ እለት አሳውቀዋል
ቤተሰብ የሚመሰረተው “በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል ባለው የተረጋጋ አንድነት” ላይ መሆኑን ጳጳሱ አሳውቀዋል
እንደበግ ኑሪ ゚viralシfypシ゚
゚viral
14/03/2025
LOVE of JESUS FELLOWSHIP!!
Christian Media Ethiopia
Meskerem Getu
እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
ሮሜ 8÷28
07/09/2024
👆👆👆👆
Ten Unknown Facts About
1. Founding and History: BMW, Bayerische Motoren Werke AG, was founded in 1916 in Munich, Germany, initially producing aircraft engines. The company transitioned to motorcycle production in the 1920s and eventually to automobiles in the 1930s.
2. Iconic Logo: The BMW logo, often referred to as the "roundel," consists of a black ring intersecting with four quadrants of blue and white. It represents the company's origins in aviation, with the blue and white symbolizing a spinning propeller against a clear blue sky.
3. Innovation in Technology: BMW is renowned for its innovations in automotive technology. It introduced the world's first electric car, the BMW i3, in 2013, and has been a leader in developing advanced driving assistance systems (ADAS) and hybrid powertrains.
4. Performance and Motorsport Heritage: BMW has a strong heritage in motorsport, particularly in touring car and Formula 1 racing. The brand's M division produces high-performance variants of their regular models, known for their precision engineering and exhilarating driving dynamics.
5. Global Presence: BMW is a global automotive Company
6. Luxury and Design: BMW is synonymous with luxury and distinctive design, crafting vehicles that blend elegance with cutting-edge technology and comfort.
7. Sustainable Practices: BMW has committed to sustainability, incorporating eco-friendly materials and manufacturing processes into its vehicles, as well as advancing electric vehicle technology with models like the BMW i4 and iX.
8. Global Manufacturing: BMW operates numerous production facilities worldwide, including in Germany, the United States, China, and other countries, ensuring a global reach and localized production.
9. Brand Portfolio: In addition to its renowned BMW brand, the company also owns MINI and Rolls-Royce, catering to a diverse range of automotive tastes and luxury segments.
10. Cultural Impact: BMW's vehicles often become cult
06/09/2024
የህልም ዓለም እስኪመስል
ውሃው ቆመ ኢየሱስ ስል............
ድሌ | #ተለቀቀ🔥🔥🔥 | ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ | Singer Habtamu Shibru | አዲስ ዝማሬ | new Song | #protestant_mezmur ድሌ ተለቀቀ🔥🔥🔥“ይከተላቸው ከነበረው ከመንፈሳዊ ዓለት ጠጥተዋልና፥ ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥4ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን እስራኤላዊያንን ከብዙ መከራ ጠብቆ ከጅ...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000