Kingdoms Generation

Kingdoms Generation

Share

Jesus is savior.

Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 31/08/2026
Photos from Lafto Communication- ላፍቶ's post 31/08/2026
Photos from Lafto waayyuu communication's post 31/08/2026
31/08/2026

"5 ቀናት ብቻ ቀሩት!"

ውድ የመኖሪያ ቤት አከራዮች እና ተከራዮች፤
ጊዜው እየፈጠነ ነው!!

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ያስቀመጠው የአከራይ ተከራይ የውል እድሳት ጊዜ ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

ለምን ውል ማደስ ያስፈልጋል?

✍ የሁለቱንም ወገን ሕጋዊ መብት ለማስከበር

✍የኪራይ ዋጋ ጭማሪ ደንብን (11.5%) አክብሮ
ለመስራት

✍ ከተጨማሪ ቅጣት እና አላስፈላጊ እንግልት
ለመዳን

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ፦

በየክፍለ ከተማው ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤቶች ፤ በየወረዳው እና በሁሉም የመሶብ አንድ ማእከል አገልግሎት መስጫዎች በሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት

"አሁኑኑ ውላችሁን በማደስ ሊያጋጥሙ ከሚችሉ አላስፈላጊ ቅጣቶች እና እንግልቶች ራሳችሁን ጠብቁ!”

Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 31/08/2026
31/08/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኖርዌዩ ንጉሥ ሐራልድ 5ኛ ኅልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኖርዌይ ንጉሥ ሐራልድ 5ኛ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ፣ የተሰማቸውን ጥልቅ ኀዘን በኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ ስም ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የኀዘን መግለጫ፣ ለንጉሥ ሀኮን 8ኛ፣ ለንጉሣዊ ቤተሰቡ፣ እንዲሁም ለመላው የኖርዌይ መንግሥት እና ሕዝብ መጽናናትን ተመኝተዋል።

በመልዕክታቸውም፣ ኖርዌይ የኢትዮጵያ ጽኑ አጋር መሆኗን በማንሳት፣ ኢትዮጵያ በዚህ የኀዘን ወቅት ከኖርዌይ ሕዝብ ጎን እንደምትቆም አረጋግጠዋል።

የንጉሡ ነፍስ በዘላለም ዕረፍት እንድታርፍ ምኞታቸውን አስተላልፈዋል።

Telephone

Address

Addis Ababa