Gebeyanu

Gebeyanu

Share

የ ኢንተርኔት መገበያያ

02/04/2026

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ

ዋልያ መጻሕፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው
ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያ
እንድንወያይ ፕሮግራም አሰናድትናል ።

በዕለቱ በተለያየ የሥልጣን እርከን ውስጥ የቆዩ እንዲሁም አሁንም በማገልገል ላይ የሚገኙ ባለ ብርቱ ሐሳብ የሆኑ እንስት ባለሙያዎችን የምንጋብዝ ይሆናል።

ሴቶች እና ኃላፊነት በሚል ርዕስ ዙሪያ
የየራሳቸውን የሕይወት ተሞክሮ እና ፍልስፍና የሚያቀርቡልን ተጋባዦች :

አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል

👉 ከሕይወት ልምድ ተሞክሮ

ሲሀም ካሚል

👉 የከተማና የኪነ-ሕንጻ ቅርሶች ተመራማሪ
ከከተሜነት እና የሴቶች ሥልጣን

መስከረም አዳነ

👉 ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንጻር

ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ

ቀን እና ሰዓት፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ጀምሮ

ዋልያ መጻሕፍት

Photos from Gebeyanu's post 24/10/2025

"የመሀላ ጉልበት" ✋✋

ቅዳሜ ከሰዓትዎን "የመሀላ ጉልበት"✋✋ በሚል ርእስ አውታር ቃሎቻችንን የማያ እና የመወያያ መድረክ አዘጋጅተናል። ባዘጋጀነው ልዩ የፓነል ውይይት ከእኛ ጋር ያሳልፉ! ለውይይቱ መነሻ ሀሳብ እና ትንተና እንዲያቀርቡልን በህግ፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በፍልስፍና ጠልቀው የተመለከቱ በየ ዘርፉ ያሉ ምሁራንን ጋብዘናል።

ከህግ አቶ ታምሩ ወንድምአገኝ የህግ አማካሪ እና ጠበቃ፣ እንዲሁም አቶ ቢኒያም አህመድ የህግ እና ቢዝነስ መምህር እና ተመራማሪ
ከስነ-ፅሁፍ ጥላሁን ተሊላ /ዶክተር /
ከፍልስፍና ሀኒባል በቀለ /እጩ ዶክተር/

አወያይ
ዮናስ ታረቀኝ

ኑ እና ሐሳብ ተካፈሉ፤ ሐሳብ አካፍሉ!

ቦታ: 4ኪሎ ኢክላስ ህንፃ ዋልያ መፃሕፍት አዳራሽ

ቀን እና ሰዓት : ቅዳሜ ጥቅምት 15 ቀን 2018 ዓም ከሰዓት 8:00 ጀምሮ

Photos from Gebeyanu's post 29/07/2025

የፍሎረንስ አሰበ ትርጉም የልጆች መፅሐፍ በቅርብ ቀን...

29/07/2025

የ ደራሲ ጎበና ዳንኤል (ሠርቅ.ዳ) ተውዳጅ ስራ የሆነው #ቆንጆዎቹ በቅርብ ቀን በገበያ ይውላል

13/07/2025
Photos from Gebeyanu's post 09/07/2025
Photos from Gebeyanu's post 06/02/2025

ከነገ ጥር 30 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ መፅሐፍ ቤቶች ያገኙታል

Photos from Gebeyanu's post 13/04/2024

ጋሽ አለማየሁ ገልጋይ እንኳን ተወለድክ እያልን

1. በዓለማየሁ ገላጋይ :
#ማዕበል ጠሪ ወፍ

2. ስለ ዓለማየሁ ገላጋይ:
#መልከዓ-አለማየሁ
እንዲሁም በድጋሜ ለ3ኛ ህትመት
የበቃውን ቤባንያን እያነበብን "ዓለማችንን" እንድናይ ዋልያ መፅሃፍ ይጋብዛል።

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

2QJ6+CM
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:00