realestat representative
you are not buying a house,you are buying a lifestyle !!!
26/06/2024
24/11/2022
በከተማ ውስጥ ያለ ውብ ከተማ
🏠 በሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ ምቹ የመኖሪያ አፓርትመንቶች ላይ ከቤቱ አጠቃላይ ዋጋ ላይ15% ብቻ በመክፈል ባለቤት ይሁኑ ቀሪውን በ3 ዓመት ጊዜ ውስጥ በስድስት የግንባታ ዙሮች ከፍለው ማጠናቀቅ ይችላሉ ::
🏠 እንዲሁም ቤቶቹን በአንዴ ከፍለው ማጠናቀቅ ለሚችሉ ደንበኞች እስከ 25% ቅናሽ አዘጋጅተናል::
🏠 አፓርትመንቶቹ የሚያካትቱት የጋራ መገልገያዎች፣-
ሊፍት, የመኪና ማቆሚያ, ቆሻሻ ማስወገጃ (ጋርቤጅ ሹተር ), 6500 ካሬ ላይ ያረፈ ግሪን ኤሪያ, የውሀ ፓምፕ, መጠባበቂያ ጀኔሬተር....
🏠 በተጨማሪም አማራጭ የክፍያ አገልግሎት (60/40) ብድር አመቻችተናል መክፈያ ዘመኑ ከ10-30 ዓመት የሚቆይ ይሆናል::
🏠 እንዳከፋፈሎት ሁኔታ የቅናሽ አማራጮች አሉን::
ከሰኞ እስከ እሁድ ሳይት ለመጎብኘትም እንዲሁም መረጃ ለማግኘት ይደውሉ::
📞 0913295998
ቤዛዊት አለሙ
ይደውሉልኝ
ስለመረጡን እናመሰግናለን!
realestat representative you are not buying a house,you are buying a lifestyle !!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa