Ymc kichen

Ymc kichen

Share

የቤትና የቢሮ ዕቃዎች አቅራቢ

19/01/2022

👉ቪድዬዉን ለማየት 👇

19/01/2022

#4 Liter መፍጫ
👉ለስጋ
👉ለጨጓራ
👉 እንዲሁም ለሽንኩርት መፍጫ የሚሆን 4 L Capacity ከ10 -15 ሰከንድ ውስጥ ስጋ ድቅቅ አድርጎ የሚፈጭልን መሉ Stainless steel የሆነ ባለ 4 ጥርስ ኦሪጂናል ዕቃ
👉በ 2500 ብቻ ካሉበት እንልክልዎታለን ።
📞0911435837
📞0913525967
kitchen

Photos from Ymc kichen's post 19/01/2022

መልካም የጥምቀት በአል kitchen

04/12/2021

🔹የልብስ መስፊያ ማሽን።
🔹የራሱ ጠረንጴዛ/Table ያለው መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል !
🔹Latest New Design Model
🔹አነስተኛ ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውል የልብስ ስፌት ማሽን
🔹በኤሌክትሪክ ሀይል እሚሰራ
🔹LED አምፖል የተገጠመለት
🔹ለሁሉም የጨርቅ አይነት የሚስማማ
🔹ቦታ ማይፈጅ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች
🔹የራሱ ጥራቱን የጠበቀ እንዝርት እና መርፌ ያለው
🔹መርገጫ (ፔዳል ያለው)
🔹ከጀማሪ እስከ ሞያተኛ ሚያገለግል ጠንካራ እና አስተማማኝ
🔹ዋጋ2200 ብቻ
👉 0911435837
👉 0913525967
kitchen

Photos from Ymc kichen's post 04/12/2021

Steam Iron
ፊሊፕስ ካውያ
✅ስቲም ያለዉ
✅ዉሀ የሚረጭ
✅መቆጣጠሪያ ስላለዉ ከመቃጠል
ስጋት ነፃ
✅በየልብሶቹ አይነት መተኮስ እንዲያስችል መቀየሪያ በተን ያለዉ
✅በጣም አስተማማኝ ምርጥ ካዉያ
#2350ብር kitchen
☎️ይደዉሉ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርስሎታለን Delivery
📞0911435837
📞0913525967
👉👉👉ymc kitchen👈👈👈
ሁሌም በጥራት አንድ እርምጃ ቀዳሚ https://www.facebook.com/pg/ymckitchen/groups/.

02/10/2021

የቡና እና የቅመማቅመም መፍጫ ዋጋ
2.5 ኪሎ የመፍጨት አቅምያለው 8,500
1 ኪሎ የመፍጨት አቅም ያለው 7,000
500 ግራም የመፍጨት አቅም ያለው 4,990
400 ግራም የመፍጨት አቅም ያለው 4,490
200 ግራም የመፍጨት አቅም ያለው 2,900
100 ግራም የመፍጨት አቅም ያለው 2,100 ከymc kitchen ለእርሶ
👉 ይደዉሉ ያለ ምንም ክፍያ ካሉበት እናመጣለን፡፡
delivery!!!
📞0911435837
📞0913525967
👉👉ይዘዙን ymc kitchen ሁሌም ድካሞን የሚቀንሱ እቃዎችን ለርሶ ለማድረስ እንጥራለን!!!
kitchen

29/08/2021

#የልብስ ቁም ሳጥን
✅ቀለል ያለ
✅ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ ✅የማያስቸግር ተሰካኪዎቹ ብረት የሆኑ
✅ቁመት 170ሳ.ሜ
✅የጎን ስፋት 126ሳ.ሜ
✅ወደ ዉሰጥ 45 ሳ.ሜ
✅ልብሱ ሸራ ሲሆን
✅በሩ በ ዚፕ የሚዘጋ
✅ፍሬሙ የብረት ቱቦዎች ሲሆኑ ✅መገጣጠሚያው ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው መደቡ ሸራ ፕላስቲክ የሆነ በብር #2400 ብቻ kitchen ለእርሶ ይዘን መጣን ይደዉሉ 👉ያለ ምንም ክፍያ
🛒🛒🛒 delivery!!!
ካሉበት እናመጣለን፡፡
📞0911435837
📞0913525967
👉👉ይዘዙን ymc kitchen ሁሌም ድካሞን የሚቀንሱ እቃዎችን ለእርሶ ለማድረስ እንጥራለን!!!
kitchen
#በአዲሰ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል ሱቅ አዳራሽ1 ቁ 31 ያገኙናል
ለተጨማሪ እቃዎች 👉👉👉👇👇
ymc kitchen🍴🥄🍽
https://t.me/ymckithen

29/08/2021

Kumtel ምርጥና ኦርጂናል የቱረክ ኦቭን 3500 birr ብቻ
በፈለጉት ደቂቃ ሞልተዉ መጠቀም የሚያስችል ታይመር ያለዉ!!!
kitchen
ካሉበት እንልክልዎታለን ።
📞0911435837
📞0913525967
ሁሌም #ጥራትን እናስቀድማለን!!!
ለተጨማሪ እቃዎች👉👉👇👇👇👇
ymc kitchen🍴🥄🍽
https://t.me/ymckithen

Photos from Ymc kichen's post 29/08/2021

CREST ባለ 2 ተች ስቶቭ
An environmentally friendly and safe plate based on a light wave
Product type SC-7088
Light wave technology
Safe and high Quality, does not emit smoke and flame
Suitable for this product: cooking,
can be roasted and steamed
This appliance can perform a variety of functions, including a multi-function plate
Has a heating function
Rated power 7000W.
Price 5500
kitchen
📞 0911435837
📞0913525967
ያሉበት ያለተጨማሪ ክፍያ እንልክሎታለን🚴‍♀🚴‍♀
kitchen
ለተጨማሪ እቃዎች 👉👉👉👇👇👇
ymc kitchen🍴🥄🍽
https://t.me/ymckithen

27/08/2021

Ymc kichen #እንኳን አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ አንደተለመደዉ መስቀል አደባባይ በሚገኘዉ ኤግዚቢሽን ማእከል
አዳራሽ1 ሱቅ ቁጥር 31
#በልዩ የበአል መገልገያዎች
#የስጦ እቃዎች እና
#የተማሪ
#የዉሃ ኮዳዎች
#የተለመዱት የቤት ዉስጥ እቃዎችን በልዩ
ቅናሽ አቅርበናል፡፡
ይምጡ ይሸምቱ kichen

Photos from Ymc kichen's post 23/08/2021

#ዘመናዊ አጎበር (ዛንዚራ)
🦟ቢንቢ አላስተኛ ብሎዎታል ወይም የህፃን ልጅዎን ሰውነት እያበላሸ አስጨንቆዎታል!!!
👉 ለነብሰ ጡር
👉ለአራስ ሴቶች እና
🦟ቢንቢ
🪰ዝንብ ለሚበዛበት አካባቢ የመጀመሪያ ምርጫዎ!!!!
👉 ሰላም የሚሰጡ እና መኝታ ክፍልዎን ውበት የሚያላብሱ የአልጋ አጎበሮች በተለያየ ከለር ትንሹ #በ1500 ብር ብቻ
ትልቁ ሳይዝ #በ 2700ብር ብቻ
ለእርሶ ከymc kitchen
📞 0911435837
📞0913525967
ያሉበት ያለተጨማሪ ክፍያ እንልክሎታለን🚴‍♀🚴‍♀
kitchen

09/06/2021

12 cup Orginal coffee maker ምርጥ የሆነ ባለ12 ሲኒ የኤሌክትሪክ የቡና ማፊያ ይዘን መጥተናል ራሱ ይፈላል ራሱ ይቀዳል ዋጋው ከአንድ አመት ዋስትና ጋር በ1999ብር ብቻ kitchen ለእርሶ ይዘን መጣን ይደዉሉ
🛒🛒🛒 delivery!!!
ካሉበት እናመጣለን፡፡
📞0911435837
📞0913525967
kitchen

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

22 ታዉን ስኲዌር ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ 107/1
Addis Ababa
0000