Effoy Homes

Effoy Homes

Share

REALESTATE CONSULTANT

Photos from Effoy Homes's post 22/02/2026

ቅንጡ ቤት በምርጡ ሰፈር!

ሰፈር: ብስራተ ገብርኤል
የግቢ ስፋት: 1,200 ካሬ
ቤቱ ያረፈበት: 300 ካሬ
ዋናዉ ቤት: G+2+ሰገነት/ቴራስ
በዉስጡ:
8 መኝታ ቤቶች + 1 ግዙፍ መኝታ ቤት with walk in closet.
5 መታጠቢያ ቤቶች
1 ሳሎንና መመገቢያ ክፍል
2 ኩሽና/ኪችን

ሰርቪስ ቤቱ:
5 ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
1 ባህላዊ ኩሽና ቤት አለዉ
በተጨማሪም 2 የጥበቃ ቤቶች

ግቢዉ:
8 መኪኖችን የሚያስተናግድ ጥላ ያለዉ የመኪና ማቆሚያ
በጠቅላላዉ 15+ መኪኖችን ዘና አድርጎ ማቆም የሚችል የተንጣለለ ግቢ

ዋጋዉ ተመጣጣኝ ነዉ!
350 ሚሊዬን

ይግዙና ዘና ብለዉ ይኑሩ!!!

01/01/2025

Happy New Year! ✨ 2025 is the year of new beginnings and exciting opportunities. 🏡 Let us help you find your dream home or investment property. We're here to guide you every step of the way.
095 110 2425

16/06/2024

🌟🕌 Wishing everyone a blessed and prosperous Eid! May your hearts be filled with joy and your days with laughter. Eid Mubarak! 🎉💖
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አድሀ(አረፋ) በአል በሰላም እና በጤና አደርሳችሁ!
በአሉ የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
ኢድ ሙባሪክ!

22/05/2024

የቀሩን ቤቶች ውስን ናቸው፣ አልሰማንም እንዳይሉ!
90% የተጠናቀቁ ቤቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ!
50% የባንክ ብድርም ተመቻችቷል።
በመሀል አዲስ አበባ፣ ቦሌ፣ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት 20ሽ ካሬ ላይ እየተገነባ ያለ።
ይህ ደግመው የማያገኙት እድል ነው!
ለበለጠ መረጃ፡
0951102425 ይደውሉልን!

05/05/2024

ለመላው በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
"በዚህ የለም፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል"
በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዷልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡
መልኩም እንደ መብረቅ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡
እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡
መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ #አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው #መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር #ተነሥቶአል፡፡
መልካም የትንሣኤ በዓል!
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን!
Efoy Homes
#ሰቅለት #ፋሲካ

03/05/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለሰቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት፤ ትንቢቱም ይፈጸም ዘንድ መከራን ተቀበለ....

#ሰቅለት #ፋሲካ

27/04/2024

ለፋሲካ በዓል የተደረገ ልዩ ቅናሽ!
ግንባታቸው 90% የተጠናቀቁ ቤቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ፣ እንዲሁም እንደአስፈላጊነቱ የ50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸውን ቤቶች በመሃል ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ለሽያጭ ቀርበዋል።
የፋሲካን በዓል አስመልክቶም እስከ 22% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አድርገናል!
Developer፡ Ghion GAS PLC
ለበለጠ መረጃ፡
095 110 2425 ይደውልሉልን!

#እፎይ

02/03/2024

Happy Adwa Victory Day!

Your Trusted Property Partner.

16/01/2024

✨Craving spacious living within city limits?
Look no further than these exclusive compound apartments nestled in a lush 20,000m2 oasis by Ghion Homes, a sister Company to Ghion GAS. Ditch the endless searching, contact us today and unlock your urban sanctuary! ✨

Timeless Homes Quickly Yours!

Phone: 0906111999
0906444333
Website: www.ghionhomes.com

10/11/2023

⚡️ግንባታቸዉ የተጠናቀቁ የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸዉ ዉብ እና ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ አመቺ የሆኑ አፓርታማዎች በሰሚት 72 በማስታወቂያ ዋጋ ሽያጭ።

⚜️⚜️ሰሚት 72

የማስታወቂያ ዋጋ ሊጠናቀቅ ዉስን ቀናት ብቻ

ባለ 3 መኝታ ክፍል+የሰራተኛ መኝታ ክፍል እና ላዉንደሪ ክፍል

:> 184 ካሬ

ቅድሚያ 50% ቀሪውን በ 6 ወራት ውስጥ ከወለድ ነፃ አከፋፈል

🔵ህንፃዎቹ የሚያካትቷቸው ነገሮች
✅በአንድ ወለል ላይ 2 አባወራ ብቻ
✅ዉብ እይታ ያላቸዉ ክፍሎች
✅ዉብ የአጨራረስ ጥበብ
✅በቂ የመኪና ማቆሚያ
✅ለልጃች መጫወቻ ቦታ
✅የመጠባበቂያ ጀነሬተር
✅ትራንስፎርመር

ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ
የማስታወቂያ ዋጋ = 95,000 ብር በካሬ
095 110 2425

Photos from Effoy Homes's post 11/05/2023

Fully Finished and Furnished Apartment for Sale!
Don't Miss this Investment Opportunity!!!

☑️ 122 M²
☑️ 2 Bedrooms
☑️ 2 Bathrooms
☑️ 1 Store/Maid's/Prayers Room
☑️ Fully Furnished(Sofa, Bed, Refrigerator, Oven, TV, Washing Machine, Dining Table and All Appliances)
☑️ Lift
☑️ A Perfect Investment for Rent or a Great Place to Live In.
📍Location: 6 Killo
👉 Price: 17,000,000 Birr ( Cash Only )
Open to Negotiations!

Call Us
☎️ + 251 912445154
+251933213123

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Kazamchis
Addis Ababa
NONE