Finot Engineering Works
Machine design, manufacturing and consulting service provider. Our main concern is to satisfy our client."
"Finot engineering works is an engineering company that focuses on innovative and problem solving skill in the aspects of designing,manufacturing and provides an exceptional consultation service to our customers.our company is capable of producing high quality industrial ,agriculitural ,constuction machinery ,mold and dies to a high end with an with an easy access to spare parts .we have a high ex
የወተት ንግድዎን የሚያዘምኑበት ፓስቸራይዚንግ ማሽን /Milk pasteurization machine for more +251923596730 / +251912344157
ጊዜዎን በአግባቡ ተጥቅመው ለኢንዱስትሪ ማሽነሪ ሀሳቦ መፍትሄን ወደ-ሚያገኙበት ስፍራ ይምጡ። ለበለጠ መረጃ +251923596730 / +251912344157
እርጎን በሰዓታት ውስጥ በጥራት እና በብዛት የሚያመርት ማሽን A Machine produces high-quality yogurt within hours. for more +251912344157 / +251923596730
ጥንካሬና ጥራት ይገባዎታል ስንል በስራችንን አምነንና ተማምነን ፤ ከጥሬ እቃ እስከ መጨረሻው የርክክብ ሂደት ያለን ሂደት የለተእለት ስራና ከመጀመሪያና እስከ መጨረሻ የማሽን የማምረትና የማቅረብ ጉዞአችን ይዘን የምንሄደው የምርት የስራ ጥራትንና ጥንካሬን ነው። ለበለጠ መረጃ +251912344157 / +251923596730
የስራ ሚስጥራችን ጥራታችን ነው
የወተት ምርትዎን ወደ እርጎ በመቀየር ትርፋማነትዎን ለማሳደግ ለምታስቡ አምራቾች፤ የፍኖት ኢንጅነሪንግ የወተት ማርጊያ ማሽን አስተማማኝና ቀልጣፋ መፍትሄ ይዞላችሁ ቀርቧል። ይህ ማሽን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወጥ የሆነ ጥራትና ጣዕም ያለው እርጎ ለማምረት የሚያስችል ሲሆን፤ በአንድ ጊዜ 50 ሊትር ወተት (ወይም 100 ኩባያ እርጎ) በ2 ሰዓት ውስጥ ብቻ አርግቶ የማዘጋጀት ከፍተኛ አቅም አለው። ማሽኑ ዲጂታል የሙቀት መቆጣጠሪያ የተገጠመለት በመሆኑ፣ ምርቱ የሚፈልገውን ትክክለኛ ሙቀት በመጠበቅ የምርት ሰዓቱን በትክክል ለመወሰንና የጥራት መለዋወጥን ለማስቀረት ይረዳል። ሙሉ በሙሉ ከማይዝግ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ በመሆኑ ለምግብ ንጽህና ተስማሚና በቀላሉ የሚጸዳ ሲሆን፤ መደበኛ የቤት ኤሌክትሪክን (Single Phase) በመጠቀም የሚሰራ በመሆኑ ተጨማሪ የኃይል ወጪ ሳይጠይቅ በቤትዎ ወይም በስራ ቦታዎ ምርታማነትዎን ይጨምራል። የፍኖት ኢንጅነሪንግ ማርጊያ ማሽንን በመጠቀም ጊዜዎን ሳይባክኑ፣ በየቀኑ አስተማማኝና ጥራቱን የጠበቀ የእርጎ ምርት ለደንበኞችዎ በማቅረብ የስራ ሂደትን ያቀላጥፉ ። ለበለጠ መረጃ +251912344157 / +251923596730
ሙሉ መለዋወጫና የቴክኒክ ድጋፍ እዚሁ አጠገብዎ / Right by your side, Local Support & Full Spare Parts for more +251912344157 / +251923596730
የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ለደንበኛችን ሞክረን በማስረከብ ላይ/Bar soap making machine. For more +251912344157 / +251923596730 HD Video :- https://www.youtube.com/watch?v=xBv2B5VRt-0
14/04/2026
ይህ የሳሙና ማምረቻ ማሽን ሙሉ ለሙሉ ሳሙናን አምርቶ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችሉ ክፍሎችን ከመቀላቀያ / Sigma Mixer እሰከ መዳመጫ ፤ ከቅርፅ ማውጫ እስከ አርማ ማተሚያ ያሉ ክፍሎችን በማሟላት በአንድ ሰዓት ብቻ መቶ ኪሎ ግራም ሳሙና ለማምረት የሚያስችል ማሽን ነው።
ማሽኑ ለአጠቃቀም ቀላልና በቶሎ ሊለምዱት የሚያስችል ሲሆን ስሪ ፌዝ የኤሌክትሪክ መስመር የተዘረጋለትና ከማስረከባችን በፊት ደንበኛቻችን ባሉበት የምርት ሙከራ ፤ ነፃ የአጠቃቀም ስልጠናን ከመስጠት በተጨማሪ ለማምረቻ የሚሆኑ ግብአቶችን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር እናገናኝተን የአንድ አመት የጥገና ዋስትና ከመለዋወጫ አቅርቦት ጋር እንሰጣለን ። /This soap making machine is a machine providing all the necessary parts needed to produce and market soap, from the Sigma mixer to the miller, from the mold maker to the logo stamper & that can produce 100 kilograms of soap in just one hour. The machine is easy to use and can be quickly adapted to, and the Three phase electric line is installed .
Before delivery, we taste the machine in the presence of the customers. In addition we provide free usage training, we also provide one year maintenance warranty with spare parts supply and connect with companies that provide production inputs. for more +251912344157 / +251923596730
መልካም የ ትንሳኤ በዓል
ጥራት ያላቸው ማሽኖች በሀገር ውስጥ ያግኙ / Get high quality machines locally. for more +251912344157 / +251923596730 HD Video:- https://www.youtube.com/watch?v=LJacq-A-ZK0
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 17:00 |