Zarima properties
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zarima properties, Real Estate, Genetu Damte, Addis Ababa.
እንኳን ወደ ዛሪማ ፕሮፐረሰቲስ በደህና መጡ -የኢትዮጵያ የሪል-እስቴት ገብያ ቻናልዎ !
ቤት ለመግዛት ወይም ለኢንቨስትመንት እየፈለጉ ነው ? እኛ ለ እርስዎ የሚፈልጉትን መረጃ ከምጩ በቀጥታ እናቀርብሎታለን !
በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት አገልገሎት ፦
. የቤት እና አፓርትመንት ቪድዪ ጉብኝቶች
. ለገዠ እና ለአከራይ ጠቃሚ ምክሮች
.አዳዲስ ፕሮጀክቶች ማቅርብ
. የሪልእስቴት ህግጋቶችን ማሳወቅ
የ
የምስራች!!
👉 25% ቅናሽ የአዲስ አመት ልዩ ስጦታ መሀል ካሳንችስ ላይ!!
👉 በአዲስ አባባ የዲፕሎማቶች መናህሪያ በሆነችው አዲሷ ካሳንችስ ላይ አያት ሪል እስቴት እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ መንደር በሽያጭ ላይ ነው !!
👉 ቅድመ ክፍያ 10% ሲከፍሉ 5% የበዓል ቅናሽ ያገኛሉ!!
15% እና ከዛ በላይ ሲከፍሉ እስከ 25% ቅናሽ ያገኛሉ።
👉 ቢኖሩበት ደስተኛ የሚሆኒበት እና ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ፣
ማከራየት ቢፈልጉ በዶላር የሚያከራዩት፣ መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ እጥፍ የሚያተርፉበት ።
👉 ካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር በውስጡ :-
* 13,752 የመኖሪያ ቤቶች ፦
➣ ደረጃውን የጠበቀ ሞል ፣
➣ ተጠባባቂ ጀነሬተር፣
➣ የከርሰ ምድር ውሀ፣
➣ ሆስፒታል ፣
➣ ጅም እና ስፓ፣
➣ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣
➣ የጤና ማዕከል፣
➣ አራት መዋለ ሕፃናት ፣
➣ የልጆች የመጫወቻ ቦታዎች፣
➣ የህዝብ ፕላዛ፣
➣ አረንጓዴ ቦታዎች፣
➣ 12,000 ተሽከርካሪ የሚያቆሙ ቤዝመንት ፓርኪንግ፣
➣ ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ መንገዶች።
የካሬ አማራጮች ፦
➣ ባለ 1 ምኘታ 45ካሬ - 60ካሬ ፣
➣ ባለ 2 ምኘታ 80 ካሬ ፣
➣ ባለ 3 ምኘታ 95ካሬ -115 ካሬ ፣
➣ ባለ 4 ምኘታ 140ካሬ እስከ 160 ካሬ፤
👉 ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ምኝታ ቤት አላቸው።
፨ ማሳሰቢያ ፦ ቤቱን ከገዙ በኃላ ቤቱን እስኪረከቡ ድርስ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ አይከፍሉም ።
ለበለጠ መርጃ ፦
+251 919 84 85 44 WhatsApp /Telegram ያኙናል ይደውሉልን !
20/09/2025
Like
kasanchis site ayat real estate be shiyachi lay. Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
20/09/2025
kasanchis site ayat real estate be shiyachi lay. Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
በአዲሷ ካዛንቺስ መንደር ‼️
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
❇️ በ 2 ዓመት የሚረከቡት ቤት🏠
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍ ቅድመ ክፍያ 10%
👉ከ 8% -20% ቅናሸ
📹 (ከ500,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
📍በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ የካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለበለጠ መረጃ ፣
📞+2519 19 74 85 44
☎ 09 39 26 01 47
10/06/2025
🔊🔐 አስደሳች ዜና ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ 30% ከፍለው የሚረከቡት ቤት ከ5% ቅናሽ ጋር ይዘንላችሁ መተናል ።
👉 ከናሽናል ሪል እስቴት በሰሚት 72 ሣይት !!
👉ቅድመ ክፍያ 30% ጀምሮ !!
👉100% በአንዴ ሲከፍሉ 5% ቅናሽ ያገኛሉ።
ከ ባለ 2 ,3 እና ባለ 4መኝታ።
👇
በካሬ 80,500 እና 95,000 በኢትዮጵያ ብር ይዘንላችሁ መተናል።
🤜 የካሬ አማራጭ፦
ባለ 2 መኝታ፤
👇
110.8 ካሬ ሜትር, 117.8 ካሬ ሜትር እና 132.2 ካሬ ሜትር.
ባለ 3 መኝታ፤
👇
167ካሬ ሜትር
ባለ 4መኝታ ፤
👇
173ካሬ ሜትር
👂👂🙏 ማሣሠቢያ፦
👉 ቅድመ ክፍያ ከፍለው 15 ቀናት ውስጥ የሚኖሩበት ቤት !!
👉 ቀሪ 70% እየኖሩበት የሚከፍሉት።
👉 ዲጂታል ካርታ ያለው ።
👉 የሰው ና የእቃ መጫኛ ሊፍት ያለው።
👉 ቤዝመንት በቂ ፓርኪግ ያለው !!
👉 ከስሩ ባንክ፣ ሱፐር ማርኬት ፣ ፋርማሲ፣
የውበት ሳሎን እና ሌሎችን ያካተተ የመኖሪያ አፓርትመንት።
☎ለበለጠ መረጃ፦
📞+251919848544 ይደውሉ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
AYATREALESTATE