Addis News
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis News, Journalist, JEGOL, Adama.
19/06/2025
19/06/2025
19/06/2025
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ያካሄዱትን ውይይት ዛሬ ምሽት ሰኔ 12 በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ከምሽቱ 2:30 ላይ ይከታተሉ።
18/06/2025
18/06/2025
18/06/2025
18/06/2025
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ኪነ-ጥበብ ስልጣኔን ለማምጣት እና ብልጽግናን ለማረጋገጥ አይተኬ ሚና አለው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከጥበብ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር የተካሄደ ውይይት ከተናገሩት የተወሰደ
prosperity
18/06/2025
በሐረር ከተማ ተሻሽሎ ወደ ስራ የገባውን የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ደንብ በመተላለፍ አካባቢ ያቆሸሹ 8 ሆቴሎች በብር መቀጮ ተቀጡ-የሐረሪ ክልል ደንብ ማስከበር ፅ/ቤት
ሐረር፣ሰኔ 11/2017(ሐክመኮ):-በሐረር ከተማ ተሻሽሎ ወደ ስራ የገባውን የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ደንብ በመተላለፍ አካባቢ ያቆሸሹ 8 ሆቴሎች በብር መቀጮ መቀጣታቸውን የሐረሪ ክልል ደንብ ማስከበር ፅ/ቤት አስታወቀ።
የሐረሪ ክልል ደንብ ማስከበር ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ መሀመድ አብደላ እንደገለፁት ፅ/ቤቱ በክልሉ ተሻሽሎ ወደ ስራ የገባውን የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ደንብ ተግባራዊ ለማድረግ ጥብቅ ክትትል እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቀዋል።
ፅ/ቤቱ እያከናወነው በሚገኘው የቁጥጥር ስራም ደንቡን ተላልፈው የተገኙ 8 ሆቴሎችና ግለሰቦች በብር መቀጮ እንዲቀጡ መደረጉን አስታውቋል።
ፅ/ቤቱ ተሻሽሎ ወደ ስራ የገባው የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ደንብን በተመለከተ ለማህበረሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጫዎችን ሲሰጥ መቆየቱንም ገልፀዋል።
የከተማዋን ውበትና ፅዳት ለመጠበቅ ተሻሽሎ ወደ ስራ የገባው የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ደንብ ተፈፃሚ ለማድረግ ፅ/ቤቱ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ያሉት ሀላፊው ማህበረሰቡም ለደንቡ ተገዢ በመሆን የአካባቢውን ፅዳትና ውበት ሊጠብቅ እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፅ/ቤቱ ደንቡን በሚተላለፉ ድርጅቶችና ግለሰቦች ላይ መውሰድ የጀመረውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቀዋል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Adama
1000