Apostle Techale Abebe

Apostle Techale Abebe

Share

YouTube chanel Bishop israel abebe

30/04/2026
28/04/2026

✝ የሐዋርያት ሥራ 4:12

"There is salvation in no one else, for there is no other name under heaven that is given among men, by which we must be saved!”"✝ የሐዋርያት ሥራ 4:12

"መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"

26/04/2026

በዚያም ቀን እግዚአብሔር ፈጣኑን እባብ ሌዋታንን ጠማማውንም እባብ ሌዋታንን በጠንካራ በታላቅም በብርቱም ሰይፍ ይቀጣል፥ በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል።
✝ ትንቢተ ኢሳይያስ 27:1

"In that day, Yahweh with his hard and great and strong sword will punish leviathan, the fleeing serpent, and leviathan the twisted serpent; and he will kill the dragon that is in the sea."

26/04/2026

✝ የዮሐንስ ወንጌል 12:24

"Most certainly I tell you, unless a grain of wheat falls into the earth and dies, it remains by itself alone. But if it dies, it bears much fruit.
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የስንዴ ቅንጣት በምድር ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች።

24/04/2026

ወይናችን አብቦአልና የወይናችንን ቦታ የሚያጠፉትን ቀበሮች፥ ጥቃቅኑን ቀበሮች አጥምዳችሁ ያዙልን።
✝ መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 2:15

"Catch for us the foxes, the little foxes that plunder the vineyards; for our vineyards are in blossom."

23/04/2026

ምሳሌ 10:8
- በልቡ ጠቢብ የሆነ ትእዛዝ ይቀበላል፤ ለፍላፊ ተላላ ግን ወደ ጥፋት ያመራል። '

22/04/2026

አስተማሪ ንግግር ነው

21/04/2026

✝ መጽሐፈ መክብብ 12:1

"የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤
✝ መጽሐፈ መክብብ 12:1

"Remember also your Creator in the days of your youth, before the evil days come, and the years draw near, when you will say, “I have no pleasure in them;”"

20/04/2026

አታፍሪምና አትፍሪ፤ አተዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፥ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም።✝ ትንቢተ ኢሳይያስ 54:4

"“Don’t be afraid, for you will not be ashamed. Don’t be confounded, for you will not be disappointed. For you will forget the shame of your youth. You will remember the reproach of your widowhood no

19/04/2026

'Proverbs 10:3 - እግዚአብሔር ጻድቁ እንዲራብ አያደርግም፤ የክፉዎችን ምኞት ግን ያጨናግፋል። '

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Adama
KSYከጨስልየዳኑ