Addissystems

Addissystems

Share

Addissystems is a SaaS provider for ERP, SCM, and CRM, offering electronic invoice exchange services.

19/08/2026

እንኳን ለ ቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ::



𝑉𝑖𝑠𝑖𝑡 𝑜𝑢𝑟 𝑤𝑒𝑏𝑠𝑖𝑡𝑒 : www.addissystems.et

𝑭𝒐𝒍𝒍𝒐𝒘 𝒐𝒖𝒓 𝒔𝒐𝒄𝒊𝒂𝒍 𝒎𝒆𝒅𝒊𝒂 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍𝒔

👉Linkedin- https://lnkd.in/emCZ5Mqx
👉Instagram- https://lnkd.in/e59Qq-Q5
👉Telegram- https://t.me/addissystems

28/05/2026

ኪሳራ መደበቂያ ካገኘ. . .
ለችግር እና ኪሳር መደበቂያ ምንድነው ካሉ በየእለቱ የሚከሰቱ የስራ ትርምሶች ናቸው፡፡ እርስዎ ማየት የማይችሉትን ሲስተም ግን
መንጥሮ ያወጣዋል፡፡ ተቋምዎ ከኪሳራ ይታደገዋል፡፡

26/05/2026

Addissystems wish you to celebrate Eid Al-Adha with love, faith, and gratitude, sharing blessings, spreading kindness, and creating beautiful, meaningful moments with family and friends.

26/05/2026

ይህንን ያውቃሉ?
ብዙ ቢዝነሶች ምንም ሳያውቁት ብዙ ገንዘቦችን ያጣሉ።

ሽያጭ ስለሌላቸው አይደለም፤ይልቁንም
- አለቃ እስኪያጸድቅ ሲጠብቁ
- ስለተሸጠ እና ስልተረፈ ምርት በዝርዝር ሳያውቁ፣
- በተደጋገመ ስራ ጊዜያቸውን ሲያባክኑ
- ወር እስከወር ሪፖርት በማኑዋል መንገድ ሲከውኑ
- ዲፓርትመንቶች ሳይናበቡ እርስ በእርስ ሲጠላለፉ
- ተጠያቂው ሳይታወቅ ኪሳራዎች በዋዛ ሲታለፉ

እነዚህ ተደምረው ኪሳራዎች ቀስ በቀስ ሳይታወቁ ይከሰታሉ፡፡

ነቃ ብለው ይወስኑ፤አሰራርዎን ያዘምኑ!

22/05/2026

ከችግሮች ጋር ድብብቆሽ ያቁሙ
ወጥነት የሌለው አሰራር
ተጠያቂው የማይለይበት አመራር
በሰራተኞች መሃል አለመተማመን አለፍ ሲልም መወቃቀስ ጋር ደርሶ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ይሆናል፡፡

መፍትሄው መቼ፣በማን እና ምን ተከሰተ የሚለውን በሰከንዶች የሚለዩበት ሲስተም ዘግተው መስራት ነው፡፡

ዛሬውኑ ይወስኑ ከከፍተኛ ወጪ ይዳኑ።

21/05/2026

“ዕድገት ወዲያ ቢዝነስ ወዲህ” ሲሆን አያዋጣም
ሪፖርት ለማግኘት ወር አሊያ ሳምንት ከጠበቁ
የቢዝነስዎን መረጃ በቅጽበት ካላወቁ
ውሳኔዎችዎን በመረጃ ካላጸደቁ
ከብክነት እና አላስፈላጊ ወጪ ካልራቁ
ከኪሳራዎ በፊት ካልነቁ እና
ቀድመው ካልተጠነቀቁ

ዕድገት ወዲያ ቢዝነስ ወዲህ መሆንዎ ነው፡፡

ዘምነው ይስሩ፤ቢዝነስዎን በብቃት ይምሩ

20/05/2026

ቢዝነስዎ የተደገፈው “በሆነ” አካል ላይ ነው? በጊዜ ያስተካክሉት!
“አብርሐምን ጠይቀው”
“ሚሚ ብቻ ናት የምታውቀው”
“እስቲ አካውንታቱ ጋር ደውል”
“ሴልሶቹን “ቼክ” አድርጋቸው”

እያሉ የሚሰሩት ስራ
አንድ ሰራተኛ ስራውን ለቀቀ ሲባል በድንገት ቢዝነስዎ ወደ”አርኪኦሎጂ” ነት ይቀየራል። መረጃ ቁፋሮው አናት ያዞራል፡፡

ትክክለኛ ቢዝነስ ሁሉንም በአንድ ላይ በቀላሉ በሚያገኙበት ሲስተም ላይ የተገነባ ነው።

HEX ERP ሁሉም የስራ እንቅስቃሴዎች የተደራጁ፣ የሚታዩ እና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆኑ የሚያሳልጥ ሲስተም ነው።

ዛሬውኑ በሲስተም መስራት ይጀምሩ ቢዝነስዎን በብቃት ይምሩ

19/05/2026

ቢዝነስዎ አድጓል፤ የተመሰቃቀለው ግን ለምንድነው?
- ደንበኞችዎ ጨምረዋል
- ሰራተኞችዎ በዝተዋል
- ተጨማሪ ቅርንጫፎች ከፍተዋል
- ሽያጮችዎም አድገዋል
ግን በሆነ መንገድ…
ተጨማሪ ግራ መጋባትም ይታያል

ይህን ግራ መጋባት ከሲስተም ውጪ የሚያስተካክለው የለም፡፡

HEX ERP ቢዝነሶች በተደራጀ መልኩ ስራቸውን እንዲከውኑ እና ሁሉም ዲፓርትመንቶች እርስ በእርሳቸው እንዲናበቡ ያግዛል፤ዕድገትን ያፋጥናል፡፡

ዛሬውኑ ያነጋግሩን

18/05/2026

ይህንን ያውቃሉ?
ቢዝነሶች ምንም እንኳን ጥሩ ሽያጭ ቢኖራቸውም ስውር በሆኑ ማነቆዎች ምክንያት በየዓመቱ ከ 20-30% ትርፋማነትን ሊያጡ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
- በተሳሳተ ቆጠራ (ንብረቶች ይባክናሉ) 
- በተደጋገመ ስራ (የሰራተኛ ኃይል ይባክናል)
- በእጅ በእጅ ሪፖርት (ሰዓታት ይባክናሉ)
እንዲሁም ሌሎች ምክንያቶች የተቋም ኃብት እና ውድ ጊዜ ለብክነት ይዳረጋሉ፡፡

12/05/2026

ንብረት ቀማኛ ሲመጣ ወደ ፖሊስ፤ ጊዜ፣ገንዘብ እና ዕረፍት ወሳጅ ስራ ሲመጣ ወደ ሄክስ.....
ዛሬውኑ በ8731 ይደውሉ፤ቢዝነስ የሚመሩበትን መንገድ ያስተካክሉ፡፡

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa
Ababa