Solraz Real Estate
Best Real Estate consyltant
16/02/2023
16/02/2023
Luxury apartment for sale !
⚜⚜በ ሳር ቤት AU ፊት ለፊት
በ ካሬ 1850 ዳላር
ባለ 2 መኝታ
:> 178 ካሬ
:> 237 ካሬ
ባለ 4 መኝታ
:> 266 ካሬ
ቅድሚያ 15% ቀሪውን በ 72 ወራት ውስጥ ከወለድ ነፃ አከፋፈል
🔵ህንፃዎቹ የሚያካትቷቸው ነገሮች
✅ሙሉ ለሙሉ ለአፓርታማ የሚዉል(Full Residencial)
✅ሰፊ ባለ 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ
✅የቆሻሻ ማስወገጃ
✅ የስፖርት ማዘውተሪያ / ጂም
✅የመጠባበቂያ ጀነሬተር
✅የከርሰ ምድር ውሀ እና ትራንስፎርመር
✅ የጋራ አዳራሽ
📌አፓርትመንቶቹ የተሰሩበት አካባቢ
🌎 በ መሀል አዲስ አበባ ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነው መሀል ከተማ ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት 0918666817
21/12/2022
እጅግ ዉብ እና ዘመናዊ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሪል ስቴት እና የአፓርታማ አልሚዎች እንዲሁም ለቤት ባለቤቶች ምቹ፣ የመሰረተ ልማቶችን በአቅራቢያው አካቶ በያዘው መንደር ከዋናው አዉራ ጎዳና እና ከአደባባዩ ፊትለፊት በአያት ተሰይመናል።
ህንፃው በዉስጡ
🎯 የመኪና ማቆሚያ (ፖርኪንግ)
🎯 የመናፈሻ ቦታ
🎯 ደረጃቸውን የጠበቁ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት የመኖሪያ አፖርታማዎች እና
🎯*ፔንት ሀውስ (Pent House)
አካቶል።
📌 ባለ ሁለት መኝታ ቤት 152 ካሬ
📌 ባለ ሶስት መኝታ ቤት 167 ካሬ ላይ ያረፉ ሲሆን በአንድ ወለል ላይ (4) አራት የመኖሪያ ቤቶችን ብቻ በማይታመን ዋጋ ቅንጡ አፖርትመንት ሲሆን ጥቂት የመኖሪያ አፖርታማዎች ብቻ ስለቀሩን ፈጥነው የራስዎ ያድርጉት።
ቅድሚያ ክፍያ 20%
ለበለጠ መረጃ
💁 09-18-66-68-17
ይደዉሉ....ሳይታችንን ይጎብኙ....ከቀሩን ጥቂት ቤቶች መርጠው የራስዎ ያድርጉ።
#
Solraz Real Estate Best Real Estate consyltant
በነፋሻማዉ እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሪል ስቴት፣ የአፓርታማ እና ቪላ ቤት አልሚዎች እንዲሁም ለቤት ባለቤቶች ምቹ፣ የመሰረተ ልማቶችን በአቅራቢያው አካቶ በያዘው መንደር ከዋናው አዉራ ጎዳና እና ከአደባባዩ ፊትለፊት በአያት ተሰይመናል።
ህንፃው በዉስጡ
1. የመኪና ማቆሚያ (ፖርኪንግ)
2. የመናፈሻ ቦታ
3. ደረጃቸውን የጠበቁ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት የመኖሪያ አፖርታማዎች
4. ፔንት ሀውስ (Pent House) አካቶል።
በአንድ ወለል ላይ አራት (4) አራት የመኖሪያ ቤቶችን ብቻ በማይታመን ዋጋ(በካሬ 65,000 ብር) የያዘ ቅንጡ አፖርትመንት ሲሆን የቀሩን አስራ ሁለት (10) የመኖሪያ አፖርታማዎች ብቻ ነው ፈጥነው የራስዎ ያድርጉት።
ለበለጠ መረጃ 💁 09-18-66-68-17
Solraz Real Estate Best Real Estate consyltant
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Ababa