JSL YOUTH

JSL YOUTH

Share

መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 23
6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።

New year Worship Program @ jsl church 2017 10/09/2024

🎉✨ Join Us for an Unforgettable New Year’s Eve Celebration! ✨🎉As we step into a new year, let’s gather together online for a night of worship, reflection, and hope at JSL Church! 🌟🙏🎆

New Year's Eve Program
📅 Date: September-11
🕛 Time: Starting from 3:00pm local time(est)
📍 Live on YouTube:https://www.youtube.com/live/Vwn3EsrtOhw?si=GHbmEJoDLgBXc_fZ

welcome the new year in God's presence with prayer, praise, and an inspiring message to kickstart 2017 Don’t miss out on this powerful night—invite your family and friends to join us online!

God bless you all 🙏

New year Worship Program @ jsl church 2017 Thank You For Visiting Our Youtube Channel and Please SUBSCRIBE To JSL/Pastor Zenebech Gessesse JSL CHURCH get Daily videos of WORSHIOP, PRICHING,DELIVERANC...

Photos from JSL YOUTH's post 01/08/2024

የህይወት ምንጭ ኢየሱስ አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን በወጣቶች አገልግሎት ልዩ የአምልኮ ምሽት ተዘጋጅቷል ። ሐምሌ 27 ቅዳሜ ከ10 ሰዓት ጀምሮ አስኮና አካባቢው ያላችሁ ወጣቶች ተጋብዛችኋል!!

18/07/2024

የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 13/11/2016 በህይወት ምንጭ ኢየሱስ ዓለም ዓቀፍ ቤተ ክርስቲያን “የንግድ ስራ በክርስቲያናዊ አመለካከት” በሚል ርዕስ በወንድም ዘሪሁን ኃይሉ 10:00 ሰዓት ላይ ሁላችሁም በመገኘት እንድትገለገሉ እና እንድትማሩ ቤተ ክርስቲያን ትጋብዛለች። ስትመጡ ማስታወሻ ደብተር እና መፅሐፍ ቅዱስ ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ።
አገልግሎታችንን ለመከታተል እንዲሁም ሌሎች ቪዲዮዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያርጉ፡፡
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCUCNzdJHE01qy6tiT18hSKA
Pastor Zenebech Gessesse JSL CHURCH
JESUS THE SPRING OF LIFE INTERNATIONAL CHURCH
For more info: +251978430990
አድራሻ ፡ አስኮ አድስ ሰፈር ሊዝ መንደር ከሚረር ት/ቤት ወረድ ብሎ

11/07/2024

የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 06/11/2016 በህይወት ምንጭ ኢየሱስ ዓለም ዓቀፍ ቤተ ክርስቲያን “የንግድ ስራ በክርስቲያናዊ አመለካከት” በሚል ርዕስ በወንድም ዘሪሁን ኃይሉ 10:00 ሰዓት ላይ ሁላችሁም በመገኘት እንድትገለገሉ እና እንድትማሩ ቤተ ክርስቲያን ትጋብዛለች። ስትመጡ ማስታወሻ ደብተር እና መፅሐፍ ቅዱስ ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ።

አገልግሎታችንን ለመከታተል እንዲሁም ሌሎች ቪዲዮዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያርጉ፡፡
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCUCNzdJHE01qy6tiT18hSKA
Pastor Zenebech Gessesse JSL CHURCH
JESUS THE SPRING OF LIFE INTERNATIONAL CHURCH
For more info: +251978430990
አድራሻ ፡ አስኮ አድስ ሰፈር ሊዝ መንደር ከሚረር ት/ቤት ወረድ ብሎ

Photos from JSL YOUTH's post 07/07/2024

“ንግድ እና ክርስትና በክርስትያናዊ" አመለካከት በሚል ርዕስ በወንድም ዘሪሁን ኃይሉ የተጀመረው ትምህርት ትላንት ቅዳሜ 29/10/2016 ክፍል ሦስት በመቀጠል "ስራን እንዴት መፍጠር እንችላለን" የሚለውን ተምረናል:: እንዲሁም ከእህታችን ዘማሪት ምህረት ጋር ጥሩ የአምልኮ ጊዜ ነበረን::"ስራ ጀማሪው እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ራሱ ሰራተኛ ነው::"
ይህ ትምህርት ሊሚቀጥለው ሳምንት የሚቀጥል ስለሆነ ሁላችሁም ማስታወሻ ደብተር እና መፅሐፍ ቅዱስ ይዛችሁ በመምጣት ትምህርቱን እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችሁዋል::

አገልግሎታችንን ለመከታተል እንዲሁም ሌሎች ቪዲዮዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያርጉ፡፡
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCUCNzdJHE01qy6tiT18hSKA
Pastor Zenebech Gessesse JSL CHURCH
JESUS THE SPRING OF LIFE INTERNATIONAL CHURCH
For more info: +251978430990
አድራሻ ፡ አስኮ አድስ ሰፈር ሊዝ መንደር ከሚረር ት/ቤት ወረድ ብሎ

Photos from JSL YOUTH's post 10/06/2024

ቅዳሜ በ01/10/2016 በህይወት ምንጭ ኢየሱስ ዓለም ዓቀፍ ቤተ ክርስቲያን ከቤተ ክርስቲያኒቷ የአምልኮ መሪዎች እና ባንድ ጋር ወርሃዊ ድንቅ የአምልኮ ምሽት ነበረን።

30/05/2024

ቅዳሜ ግንቦት 24 ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ላይ ማንም እንዳይቀር !

22/05/2024

ቅዳሜ ግንቦት 17 ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ላይ ማንም እንዳይቀር፣ ጌታ ድንቅ ያደርጋል፡፡

Photos from JSL YOUTH's post 15/04/2024

ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም በየህይወት ምንጭ ኢየሱስ አለም አቀፍ ቤ/ክ
በJSL YOUTH ተዘጋጅቶ በድንቅ የአምልኮ መንፈስ ተካሂዶ አልፏል
ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
በዚህ ድንቅ የአምልኮ ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

07/02/2024

ከቅዳሜ የካቲት 2 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለ4 ተከታታይ ሳምንታት ለወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት ፕሮግራም በነዚህ ቀናት በፓስተር ፍጹም ትምህርት ይሰጣል። ስለሆነም በአካባቢያችሁ ያሉ ወጣቶችን እየጋበዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ፕሮግራሙ ዘወትር ቅዳሜ 10:00 ይጀምራል ።

29/01/2024

የህይወት ምንጭ ኢየሱስ አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን በወጣቶች አገልግሎት ልዩ የአምልኮ ምሽት ተዘጋጅቷል ። ቅዳሜ ጥር 25 ከ10 ሰዓት ጀምሮ አስኮና አካባቢው ያላችሁ ወጣቶች ተጋብዛችኋል!!

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

ADDIS ABABA
Ababa