Devin

Devin

Compartir

Información de contacto, mapa y direcciones, formulario de contacto, horario de apertura, servicios, puntuaciones, fotos, videos y anuncios de Devin, Periodista, Barcelona.

Photos from Devin's post 15/04/2026

ለሚመለከተው ለሁሉም አካል!!
እና የብልጽግና ፓርቲ እና ለሚመለከተው፦

ጉዳዩ፦ለቀበለ መሠረተ ልማት ጥያቄ

ጥያቄያችሁ ጥያቄዬ ነው። በዚህ 21ኛው ክ/ዘመን ያለ ብርሃን መኖር በጨለማ ውስጥ አንኖርም፣
የተመረጡት የቀበለያችን ነዋሪዎችና ገበሬዎች በክብር እንገልጻለን፣ የማህበረሰባችን መሠረተ ልማት እጥረት በተለይም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አለመኖሩ እና ትክክለኛ መልስ ከሚመለታቸው አካላት አለማገኘታችን በጣም እንደሚያሳስበን ለመግለፅ ነው።
ይህን ጥያቄ በፊት ብዙ ጊዜ አቅርበናል፤ ነገር ግን ከመንግስት በኩል ምንም አይነት ምላሽ ወይም አስተያየት አልተቀበልንም።

ዛሬ ደግሞ የጉዲቾ ቀበለ ወጣቶች ይህን ጉዳይ እንደገና እያነሳን እንገኛል፤ በተለይም የመሠረተ ልማት መዳረሻ እንደ ኤሌክትሪክ ለሁሉም የቀበለ አባላት የጋራ ጉዳይ መሆኑን ያሳስባሉ።
ቀበለያችን ጥሩ የሚባል ዕድገት እና ለልማት በጥሩ ሁኔታ ዝግጁ ነው፤ እንደ ሌሎች ቀበለዎች ኤሌክትሪክ ዕድል ያገኙ ዘንድ እንዲሁም እኛም እንጠብቃለን።
ጉዲቾ ቀበለ ከዳሞት ፑላሳ ወረዳ 23 ቀበለዎች መካከል አንዱ ነው፤ እኛም እኩል ትኩረትና ድጋፍ እንዲያገኝ እንጠይቃለን።

ይህንን መሠረቴ ልማት የጠየቁትን ወጣቶች እና ማህበረሰብቡን ከወረዳ አመራሮች የዛቻና የማስፈራሪያ ቃላት እየተቀሙ ናቸው።
ስለዚህ ይህን ጠቃሚ ጉዳይ በፍጥነት እንዲመለከቱት እና ተገቢውን እርምጃ እንዲወስዱ በክብር እንጠይቃለን።
ስለ ትኩረታችሁ እናመሰግናለን።
ከክብር ጋር!!
የጉዲቾ ቀበለ የማህበረሰብ አባላት (ወጣቶች) እና ገበሬዎች፤ የብዙ አመታት ጥያቄ ያልተመለስላቸዉ በወከለዉ በራሱ አመራሩ የተጨቆነዉ አርሶ አደሩ፣ ስራ አጥ ወጣቱ በሠላማዊ መንገድ ጥያቅያቸዉን ለመጠየቅ የጉድቾ ቀበሌ ሁሉም ነዋሪዎች በነቂስ ወደ ትግል ተቀላቅለዋልል። እስከመጨረሻ ትግላችን ይቀጥላል። የልማት ጥያቄ የመብት ጥያቄ ነዉ።

የተመረጡ የቀበለያችን አርሶ አደሮች፣ እናቶች ና ሥራ አጥ ወጣቶች የመሠረተ ልማት እጦት በተለይም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አለመኖሩ እና ትክክለኛ መልስ ከሚመለከታቸው አካላት አለማገኘታችን በጣም እንደሚያሳስባቸዉ ለመግለፅ ነው።

ይህን ጥያቄ ከዝህ በፊት ብዙ ጊዜ አቅርበን ነበረን፤ ነገር ግን ከመንግስት በኩል ምንም አይነት ምላሽ አልተሰጠንም፤ ከምንም አልተቆጠረም።

ዛሬ ደግሞ የጉዲቾ ቀበለ አርሶ አደሮች ና ወጣቶች ይህን ጉዳይ እንደገና እያነሳን እንገኛል፤ በተለይም የመሠረተ ልማት መዳረሻ እንደ ኤሌክትሪክ ለሁሉም የቀበለ አባላት የጋራ ጉዳይ መሆኑን ያሳስባሉ።

ቀበለያችን ጥሩ የሚባል ዕድገት እና ለልማት በጥሩ ሁኔታ ዝግጁ ነው፤ እንደ ሌሎች ቀበሌዎች ኤሌክትሪክ ዕድል ያገኙ ዘንድ እንዲሁም እኛም በጥብቅ እንጠይቃለን።

ጉዲቾ ቀበሌ ከዳሞት ፑላሳ ወረዳ 23 ቀበሌዎች መካከል አንዱ ነው፤ እኛም እኩል ትኩረትና ድጋፍ ሳያገኚ ቆይተዋል ስለዝህ የእኩል ሀብት ተጠቃሚ መሆናችን እንሻለን።

ይህንን መሠረቴ ልማት የጠየቁትን ወጣቶች እና ማህበረሰብቡን ከወረዳ አመራሮች የዛቻና የማስፈራሪያ ቃላት እየተጠቀሙ መሆናቸዉ የልማት ጥያቄ የመብት ጥያቄ መሆኑን አለመገነዛባቸዉን ያመላክታል።

ስለዚህ ይህን የልማት ጥያቄ ጉዳይ በፍጥነት መልስ ካልተሠጠ እና ተገቢውን እርምጃ ካልተወሰደ ከዝህ በላይ የከፋ ነገር ከመከሰቱ በፍት መፍትሕ አቅጣጫ መስጠት ካልሆነ ለምፈጠረዉ ሀላፍነቱን የዳሞት ፑላሳ ወረዳ አስተዳደር መዉሰድ አለበት።
!

13/03/2026

#ወንድ ልጅ ሴክስ ሲፈልግ እና
መንግስት ምርጫ ሲደርስ የሚያሳዩት
ትህትና የትም አይገኝም 🫢

22/12/2025

viral ✌️

22/12/2025
22/12/2025

Is Lamin Yamal not the best dressed footballer? What you all think? 🤔

11/04/2025

💪💪💪❤

¿Quieres que tu figura pública sea el Figura Pública mas cotizado en Barcelona?
Haga clic aquí para reclamar su Entrada Patrocinada.

Categoría

Página web

Dirección

Barcelona