Miracle Teka Plus

Miracle Teka Plus

Share

A Prophet of God for Nations

07/31/2026

ሕይወታቹህ ከእናንተ አልፎ ለብዙዎች ብርሃን ይሁን !

07/29/2026

የፍሬያማነት የበረከት ና የመብዛት ቀን !


#እሁድ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ
ወዳጅ ዘመዶቻችሁ በመጋበዝ በሔቨን ኢምባሲ ቤተ-ክርስያን አዲስ አበባ ተጋብዛችኋል።

#አድራሻችን: አዲስ አበባ, 22, ከሴንትራል ሸዋ ሆቴል አጠገብ ወይም ከኤፍራታ ህንፃ ፊት ለፊት አስፓልት ተሻግሮ ( ለበለጠ መረጃ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ 09-95-44-28-28//09-07-26-35-23

እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።

መዝሙር 1:3

07/27/2026

በሀይል የምታፈሩበት ሳምንት ሆነላቹሁ !

Photos from Miracle Teka Plus's post 07/24/2026

#ተዘግተውባችሁ የነበሩ በሮች አሁን በኢየሱስ ስም ሀይል ተከፈቱ።

07/23/2026

ከአገልግሎታችሁ፣ ጤንነታችሁ፣ ቤተሰባችሁ፣ ፋይናንሳችሁ፣ ትዳራችሁ ለይ የክፉው እጅ ተከለከለ።......
አሁን በኢየሱስ ስም ባስቸገራችሁ ነገር ሁሉ ላይ የልዑል እጅ ጣልቃ እንዲገባላችሁ እፀልያለሁ።✋

🙌

07/22/2026

ቤቶችንም ይሠራሉ ይቀመጡባቸውማል፤ ወይኑንም ይተክላሉ ፍሬውንም ይበላሉ።

ኢሳይያስ 65:21

🛑የፍሬያማነት ቀን

#እሁድ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ
ወዳጅ ዘመዶቻችሁ በመጋበዝ በሔቨን ኢምባሲ ቤተ-ክርስያን ተጋብዛችኋል ።

07/20/2026

የጠላት አላማ ከሽፏል ! የእናንተ ሞት ቀርቷል እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቷል ።

07/15/2026

♦️​በህይወታችሁ የጭንገፋ፣ የድህነት እና የበሽታ በሮች ተዘግተውባችሁ ለተቸገራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በትንቢት ሰብሮ የሚያወጣችሁበት ቀን ደርሷል።

በትንቢት የባለፀግነት በሮችን የማስከፈት ልዩ ትንቢታዊ ፕሮግራም! 🔓✨

​ቀን፦ እሁድ ሀምሌ 12 ቀን
🕐 ሰዓት፦ ማለዳ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ሄቨን አምባሲ ኢንተርናሽናል ቸርች

መዝሙር 29:4 የእግዚአብሔር ድምፅ በኃይል ነው፤ የእግዚአብሔር ድምፅ በታላቅ ክብር ነው።​

♦️ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ተካ በትንቢትና በነጻ መውጣት ያገለግላል🔥

♦️​ኑ! የተዘጉባችሁን በሮች በሃይል አስከፍቱ ‼️

07/14/2026

በጌታ በኢየሱስ ስም የትኛውም የተወሰደባቸው ምርኮ አሁን ሲመለስላችሁ አያለሁ!
አሜን!

07/13/2026

ይህ ሳምንት ዝም ብሎ የሚያልፍ ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር ታላቅ ሥራ የምትደነቁበት ይሁን። በሳምንቱ መጨረሻ ላይ "እግዚአብሔር ይህንን አደረገልኝ!" ብላችሁ ለሰው የምታወሩት አዲስ የምስክርነት ቃል በአፋችሁ ላይ ይሙላ።

እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ ይጠብቃችሁም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ፥ ይራራላችሁም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ እናንተ ያንሳ፥ ሰላምንም ይስጣችሁ።

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Toronto?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Toronto, ON